የአዲስ አበባ ጅቡቲ የባቡር ሀዲድ ግንባታ ፕሮዤ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ሁለት የቻይናውያን ኩባንያዎች አዲስ አበባን ከጅቡቲ ጋ የሚያገናኝ የባቡር ሀዲድ ስራ መጀመራቸውን የፈረንሣይ ዜና ወኪል ያወጣው ዘገባ ገለጸ። ይኸው ፕሮዤ የባቡር ሀዲድ ቀድሞ በፈረንሣውያን የተሰራውን የባቡር መስመር የሚተካ ይሆናል።