Amharic የጊኒ ጥሬ ሃብት DW Amharic Mar 12, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ምዕራብ አፍሪቃዊትዋ ጊኒ በተፈጥሮ ሃብት የታደለች ሀገር ናት። በአለም ዙርያ ከርሰምድር ዉስጥ ከሚገኘዉ ቦክሳይት ማለት የአልሙንዩም ንጥረ ነገርን የያዘ ድንጋይ ሁለት ሶስተኛዉ በጊኒ ከርሰ-ምድር ይገኛል።