የዐረጋውያን ጧሪ የግል ማኅበራት በድሬዳዋ፣

ድሬ ዳዋ ውስጥ ፣ በሁለት አገር በቀል በጎ አድራጎት ማኅበራት ፣ ጡረታ የወጡና ጧሪ ያጡ ዐረጋውያን እርዳታ በማግኘት ላይ መሆናቸው ተነገረ ።

ዳዊትና አሠገደች በተባሉ ግለሰቦች የግል ጥረት የተቋቋሙትን የዐረጋውያን መጦሪያ በጎ አድራጎት ማኅበራት