የዩጋንዳ ቡድን በኤርትራ የተካሄደውን የወጣቶች ዋናጫ አሸነፈ

በኤርትራ አስተናጋጅነት የተካሄደው የምስራቅና መካከለኛዉ አፍሪቃ ከሃያ ዓመት በታች የሚገኙ ወጣቶች የእግር ኳስ ፉክክር በዑጋንዳ አሸናፊነት ተጠናቋል።

የኤርትራ ቡድን የሁለተኛ ደረጃን ሲይዝ ለደረጃ ከቀረቡት ኬንያ ድል ቀንቷት ሶስተኛ ሆናለች። ሳምንታዊዉ ስፖርት በአገር ዉስጥ ስፖርታዊ ዜና ጀምሮ የአዉሮጳን እግር ኳስ ዉድድር በስፋት ይቃኛል። ዘገባውን ለማዳምጥ አዚህ ላይ ይጫኑ