የናይጀርያ የነዳጅ ዘይት DW Amharic March 5, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ናይጀርያ ያለ ነዳጅ ዘይትዋ ምንም ነገርን ማንቀሳቀስን አትችልም። 80 በመቶዉ የሀገሪቱ ገቢ የሚገኘዉ ከዚሁ ከነዳጅ ዘይት ነዉ። ናይጀርያ የነዳጅ ዘይትዋን ከምድረ-ከርስ ማዉጣት ከጀመረችበት ከጎርጎረሳዉያኑ 1958 ዓ,ም ጀምሮ በከፍተኛ የነዳጅ ምርት አቅርቦት ከዓለም ስምንተኛ ደረጃን ይዛ ትገኛለች።