ቻይና እና የጦር ኃይል ወጪዋ
ቻይና እአአ በ 2013 ዓም ለጦር ኃይሏ ወደ 90ቢልዮን ዶላር ለመመደብ ትፈልጋለች። በጀቱ ከአምናው ጋ ሲነፃፀር በ 10,7 ከመቶ ጭማሪ አሳይቶዋል። ይህም የቻይና የጦር ኃይል በጀት በዓለም ከዩኤስ አሜሪካ ቀጥሎ ሁለተኛውን ቦታ ይይዛል ማለት ነው።