በገደብ የተነሳው የሶማሊያ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማዕቀብ DW Amharic March 8, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አዲሱ የሶማሊያ መንግሥት ባቀረበው ጥያቄ ና አሜሪካንም በሰጠችው ድጋፍ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤት በሶማሊያ ላይ የጣለውን የጦር መሣሪያ ሽያጭ ማዕቀብ ከትናንት በስተያ ለአንድ አመት እንዲነሳ ወስኗል ። ማዕቀቡ መነሳቱ የሶማሊያ ጦር እንዲጠናከር ያደርጋል።