የኡጎ ሻቬዝ ዜና ዕረፍት DW Amharic March 6, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሁለት ሺሕ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን ተወገዱ።በሁለተኛዉ ቀን ግን ተመለሰዉ ሥልጣን ያዙ።በሙስና የላሻቁ ባለሥልጣናትን አስወግደዉ፥ በምዕራቦች በተለይም በዩናይትድ ስቴትስ የሚታገዙ ኩባንያዮችን ገፍታትረዉ ከሐገሪቱ የነዳጅ ዘይት የሚገኘዉን ሐብት የድሆችን ኑሮ ያሻሽሉበት ያዙ።