የቤኔዲክት 16ኛ ሥንብት DW Amharic February 27, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከሥምንት ዓመት በፊት የርዕሠ ሊቀነ-ጳጳሳትነቱን ሥልጣን የተረከቡት ቤኔዲክት አስራ-ስድሰተኛ ሥልጣናቸዉን በፈቃዳቸዉ መልቀቃቸዉን ባስታወቁት መሠረት ነገ-መንበራቸዉን በይፋ ይለቃሉ