ንቅሳትና መዘዙ
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
«የጥርሷ ንቅሳት ያንገቷ ሙስና
ረቡዕ ያስገድፋል እንኳን ሐሙስና!»
ቆንጆ ወጣት ፤ በመነቀስ ፣ በውበት ላይ ውበት ጨምራ ፣ እጅግ ታማልላለች እንደማለት ነው ፣ የእነዚህ ሁለት ስንኞች ፍሬ ሐሳብ!፤ የአንገት ፤ የእጅ ንቅሳት ፣የጥርስ፤ ውቅራትና