Amharic ሶማሊያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች DW Amharic Feb 26, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ባለፉት ጥቂት ወራት ከሶማሊያ ከደርሱን አጫጭር የስልክ መልዕክቶች መካከል አብዛኞቹ ፣ በሶማሊያ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል መች ወደ ሀገር እንደሚመለስ የሚጠይቁ ሲሆኑ፣ ወታደሮቹ ላይ ደረሰ ስለተባለ እሮሮም ያወሳሉ።