አፍሪቃ እና የፀረ አደንዛዡ ዕፅ ትግል DW Amharic February 23, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አፍሪቃ ውስጥ በያመቱ ሠላሣ ሰባት ሺህ ሰዎች የሱስ አስያዥ ዕፅ በሚያስከትሉ በሽታዎች እንደሚሞቱ የተመድ መዘርዝሮች አስታውቀዋል። ሕገ ወጥ የሱስ አስያዥ ዕፅ ንግድ ዝውውርን እና የዚሁ አደንዛዥ ዕፅ ተጠቃሚዎችን ቁጥር በተመለከተ ከሰሜን አሜሪካ እና ከካናዳ ቀጥላ አፍሪቃ ሦስተኛውን ቦታ ይዛለች።