የአፍሪቃና የአውሮፓ ህብረቶች ግንኙነት DW Amharic February 21, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ውይታቸው ይበልጥ ያተኮረውም የአፍሪቃና የአውሮፓ ህብረቶችን ግንኙነትና በተለይም በአፍሪቃ ሠላምና ደህንነት ሊረጋገጥ በሚቻላቸው የአሠራር የትብብር መርሃ ግብሮች ላይ ያተኮረ ዶክተር ዙማ አዲሷ የአፍሪቃ ህብረቱ ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ሆነው ከተመረጡ ወዲህ ወደ ብራሰልስ መጥተው ከህብረቱ ባለሥልጣናት ጋር ሲወያዩ ይህ የመጀመሪያቸው ነው ።