Amharic የካናዳ ኩባንያና የኦብነግ ማስጠንቀቂያ DW Amharic Feb 20, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር፣ ኦብነግ፣ አንድ የካናዳ የነዳጅ ዘይት አውጪ ኩባንያ በኦጋዴን እንዳይሰማራ አስጠነቀቀ። ኦብነግ ባለፈው ሰኞ ባስተላለፈው መግለጫው ኩባንያው በስፍራው ሰላም እስኪሰፍን ድረስ ሥራውን መጀመር የለበትም ብሏል።