የኅዋስ ግንድ ምርምርና «ዶሊ»፣ DW Amharic February 14, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ፊዚክስ፤ የሥነ ፍጥረትን ምሥጢር ፤ ፍጥረተ ዓለም የተዘረጋበትን የተፈጥሮ ህግጋት ፤ደንቦችና የመሳሰለውን ለማወቅና ለመመራመር የሚረዳ የዕውቀት ዘርፍ ነው። ሥነ ቅመማ ፣ የተፈጥሮ ማዕድናትን የተናጠልና ውሁድ ባህርይ ለማወቅ ፤ የሚበጅ ወይም የሚያጠፋ ንጥረ ነገር ለመቀመም የሚያስችል ነው።