የሰሜን ኮሪያ የኑክሌር ቦምብ ሙከራና ዉግዘቱ DW Amharic February 18, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የቀድሞዉ ዩናይትድ ስቴትስ የጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች ጥምረት ሊቀመንበር አድሚራል አርተር ራድፎርድ መስከረም 1956 ለሐገራቸዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ያካፈሉት ዕቅድ ያን በእንጥልጥል የቆመዉን ጦርነት ሐገራቸዉ የኮሪያ ልሳነ-ምድርን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር የምትችልበትን ሥልት ያካተተ ነበር።