ስደት ተወኝ (ወለላዬ)

ስደት ተወኝ

ከወለላዬ

(Read on PDF)  

ተገላገኩ እሰይ ቀናኝ

ካገር አገር ያዟዟረኝ

ያከሰለ ያጠቆረኝ

አበሳዬን ያስቆጠረኝ

ለብዙ ዓመት ያስጨነቀኝ

እፎይ አረፍኩ ስደት ተወኝ

ሙሉውን አስነብበኝ …