የተመድ የአምአቱ የልማት ግብ እና የዩጋንዳ ጥረት

የዩጋንዳ መንግስት የተመድ ባስቀመጠው የአምዓቱ የልማት ግብ መሰረት በሀገሩ በሚታየው የከፋ ድህነት አንጻር ቁርጠኛ ትግል እንደሚያካሂድ ካስታወቀ አስር ዓመት ሆኖታል።