‹‹የጋዜጣና መጽሔት ሕትመት ዋጋ ጭማሪ ለፕሬስ ነፃነት አደጋ ነው›› የጋዜጣና መጽሔት አሳታሚዎች አስተባባሪ ኮሚቴ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በቅርቡ 45 በመቶ የሚሆን የማሳተሚያ ዋጋ ጭማሪ ማድረጉን ተከትሎ ሌሎችም ማተሚያ ቤቶች ተመሳሳይ ጭማሪ በማድረጋቸው፣ በሁሉም ማተሚያ ቤቶች የሚታተሙ ጋዜጦችና መጽሔቶች የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ እንዳንዣበባቸው፣ የጋዜጣና መጽሔት አሳታሚዎች አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ ‹‹የጋዜጣና መጽሔት ሕትመት ዋጋ ጭማሪ ለፕሬስ ነፃነት አደጋ ነው›› በሚል ርዕስ አስተባባሪ ኮሚቴው ያወጣውን መግለጫ ዝርዝር እዚህ ይመልከቱ፡፡