ቻይና የአፍሪካን ሀብት ልቀራመት አልመጣሁም አለች

– በኢትዮጵያ ከተመዘገቡ ፕሮጀክቶች 11 በመቶ ብቻ መተግበራቸው ተረጋገጠ

የቻይና ልዑካን በኢትዮጵያ ከሚንቀሳቀሱ ዓለም አቀፍ ተቋማት፣ መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶችና ማኅበራት ጋር ባደረጉት ውይይት ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች አንዱ የተፈጥሮ ሀብትን የተመለከተ ሲሆን፣ ሀብት ልንቀራመት አልመጣንም፣ የተሳሳተ ግንዛቤ ነው በማለት ምላሽ ሰጥተዋል፡፡