ኦስሎ በታማኝ በየነ ደምቃ አመሽች Ethiopia Zare February 11, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሔለን ዘውዱ የኢሳት ኖርዌይ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ዕሑድ የካቲት 3 ቀን 2005 ዓ.ም. (ፌብሩዋሪ 10 ቀን 2013 እ.ኤ.አ.) በዋና ከተማዋ በኦስሎ በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል።