የእንስሳት አብዮት

Animal farm የእንስሳት አብዮትበአብይ አፈወርቅ

ጆርጅ ኦርዌል ናፖሊዮን የተባለውን መሪ ባህሪ ሲቀርፅ፤ “መለስ ዜናዊ የሚባል አንባገነን ይነሳል” በሚል ትንቢት አልነበረም። ይሁንና የአሁኑ የኢትዮጵያ መሪ ከኦርዌሉ ናፖሊዮን ጋር እጅግ የተማሰለ ባህሪ ይዞ ስናይ በርግጥ ይህ መፅሀፍ ስለዛሬይቱ ኢትዮጵያ የተፃፈ ያህል ነው የሚሰማን።