አቤት ውሸት! አቤት ውሸት! ወንድሙ መኮነን (ለንደን)
ወያኔ የውሸት ቋት ነው። የወያኔ ውሸት ስልችት ያለው ኢትዮጵያዊ በእብለቱ ዙሪያ ቀልድ እየቀለደ የባዶ ሆዱን በሳቅ ያስታግሳል። አንዱ ቀልድ የ42 ኢንቸ ጠፍጣፋ ቴሌቭዥን ወያኔ በዋሸ ቁጥር እየተሸማቀቀ እየተሸማቀቀ ተኮራምቶ ወደ አንዲት ብልጭ፣ ድርግም የምትል 15 ኢንች መለወጡ ነው። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንኢን ይጫኑ)