የስደተኞች ተቃውሞ በቱኒዝያ DW Amharic February 6, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከሁለት መቶ የሚበልጡ አፍሪቃውያን ተገን ጠያቂዎች በቱኒዝያ መዲና ቱኒስ በሚገኘው የተመድ የስደተኞች ጉዳይ ተመልካች መሥሪያ ቤት፡ ዩ ኤን ኤች ሲ አር ደጃፍ ትናንት ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ። ቱኒዝያን እና ሊቢያን በሚያዋስነው ድንበር አካባቢ በሚገኘው የሹሻ የመጠለያ ጣቢያ