Amharic አዲስ ታይምስ መፅሄት መታገዱ DW Amharic Feb 4, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አቶ ተመስገን ለእገዳው የተሰጡትን ምክንያቶች መሰረተ ቢስ ሲል አጣጥሏል ። ዶቼቬለ ስለ አዲስ ታይምስ መፅሄት እገዳ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኤጀንሲን አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አልተሳካም።