"በመለስ ሞት የተፈጠረውን ክፍተት ልንጠቀምበት ይገባል!" አቶ ግደይ ዘርዓጽዮን

አቶ ግደይ ዘርዓፅዮን Gedye Zereatsionከአቶ ግደይ ዘርዓፅዮን የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ ዋና ፀሐፊ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ

“የመለስ ሞት በስርአቱ ላይ የአመለካከት ወይም የአሰራር ለውጥን አላመጣም። አሁን ያሉት መሪዎች ግን ሥርዓቱን የመለስን ያህል ሊቆጣጠሩት አይችሉም። በውስጣቸውም የመከፋፈልና የስልጣን ፉኩቻ ፈጥሯል። ይህ ሁኔታ ለትግላችን አንዳንድ ቀዳዳዎችንና አመቺ ሁኔታዎችን ሊፈጥር ይችላል።”

አቶ ግደይ ዘርዓጽዮን