የኤርትራ ፖለቲካዊ ሁኔታ

አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ በአስመራ የሚኖሩ ኤርትራውያን ጠቅሶ እንደዘገበው ከአመጹ በኋላ በርካታ ሰዎች ታስረዋል። የኤርትራ መንግስት ግን ለክሱ የአጸፋ መልስ አልሰጠም። የባለስልጣናቱ ከኃላፊነታቸው መነሳት በኤርትራ የሚታየውን የፖሊቲካ ችግር ያባብሳል ባይ ናቸው—