የ2005 የአፍሪካ ከዋክብት እግር ኳስ ሻምፒዮና

የ2005 የአፍሪካ ከዋክብት እግር ኳስ ሻምፒዮና የ2005 የአፍሪካ ከዋክብት የእግር ኳስ ተጫዋቾችን ይምረጡ::ከምርጦቹ የአፍሪካ የእግር ኳስ ተጫዋቾች ምርጥ የሚሉትን በረኛ፣ አጥቂ፣ አማካይ እና ተከላካይ ይጠቁሙ::ድምፅ መስጠት የሚጀመረው ጥር 11 የሚያበቃው ደግሞ የካቲት 3 ቀን 2005 ዓ.ም ነው::አሸናፊው ምርጥ ኮከብ ቡድን የካቲት 4 ቀን 2005 ዓ.ም በይፋ ይገለጣል:: ድምፅዎን በሞባይል ስልክዎ በቴክስት መልዕክት የሚመርጡትን ተጫዋች ለ+12026701867 በመላክ መስጠት ይችላሉ በረኛ Moez Ben Cherifia (Tunisia) Nadir Lamyaghri (Morocco) Boubacar "Copa" Barry (Ivory Coast) Kennedy Mweene (Zambia) Robert Muteba Kidiaba (DRC) Vincent Enyeama ...