መውሊድ፤
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
የነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) አዲስ አበባ ውስጥ በአንዋር መሥጊድ በመንፈሳዊ ሥነ-ሥርዓት ተከብሮ ውሏል። በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር እንደዘገበልን፤ በክብረ-በዓሉ፣ አዲስ የተመረጡ የመጅሊስ አባላት የተገኙ