የአሜሪካን ና የሶማሊያ ግንኙነት DW Amharic January 17, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship «ዩናይትድ ስቴትስ በግልፅ ባታሳውቅም መንግሥቱን ትደግፍ ነበር ። ሆኖም እንደኔ ዩናይትድ ስቴትስ የሶማሊያን መንግሥት በህጋዊ መንግሥትነት በይፋ ስትቀበልና ይሁንታዋን ስትገልፅ ግን የመጀመሪያዋ ነው ።» አንድሪውስ አታ አሳሞዋ ደቡብ አፍሪቃ ፕሪቶሪያ የሚገኘው የዓለም አቀፍ የፀጥታ ጥናት ተቋም ከፍተኛ አጥኚ