ጥምረት ለህይወት ኢትዮጵያ DW Amharic January 18, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጥምረት ለህይወት ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው። በተለይ ወጣትና ጎልማሳ እናት ኢትዮጵያውያንን በድርጅቱ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጥናል።