የዓለም ረሃብተኞችና የሚጣለው ምግብ DW Amharic January 16, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በያመቱ ከሚመረተው 4 ቢሊዮን ሜትሪክ ቶን ያህል ምግብ ፣ ዛሬ የሚራቡ እንዳሉ እየታወቀ፣ በዓለም ዙሪያ ለምግብነት ከሚውለው ምርት መካከል፤ 50 ከመቶው ፤ ማለትም 2 ቢሊዮን ቶን ፤ ሥጋ ፣ አሣ ፣ ጥራጥሬ ፣ ፍራፍሬ አትክልትና የመሳሰለ የምግብ ዓይነት ፣ እንደ ቁሻሻ ተቆጥሮ መጣሉ አያስደነግጥም ፤ አያሳዝንምም ማለት አይቻልም።