የኢትጵያ አካባቢያዊ ምርጫና ተቃዋሚ ፓርቲዎች DW Amharic January 15, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ፓርቲዎቹ ከመንግሥትና ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ለመወያየት ፓርቲዎቹ በተደጋጋሚ ያቀረቡት ጥያቄ ዉድቅ ሥለሆነባቸዉ እራሳቸዉን ከምርጫዉ ለማግለል ተገድደዋል።አቋማቸዉን ለሕዝብ ለማስረዳት በቅርቡ አዲስ አበባ ዉስጥ የአዳራሽና የአደባባይ ሕዝባዊ ሥብሰባ እንደሚጠሩም አስታዉቀዋል