Amharic የአፍሪቃ መ/ብዙኃን እና የቻይና ተፅዕኖ DW Amharic Jan 14, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ቻይና እአአ በ 2012 ዓም የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት ውስጥ በአፍሪቃ ያፈሰሰችው ግንዘብ 45 ቢልዮን ዶላር ነበር። ይህም የቻይና እና የአፍሪቃ የንግድ ግንኙነት ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ በሦስት እጥፍ ጨምሮዋል።