“ቀድሞም ቢሆን ሽግግርና መተካካት እንዲኖር የቦርዱም የእኔም ፍላጎት ነበር”

ተሰናባቹ የንብ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አመርጋ ካሳ

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከአርባ ዓመታት በላይ በመቆየት ከሚታወቁ የባንክ ባለሙያዎች መካከል አቶ አመርጋ ካሳ አንዱ ናቸው፡፡