በኮንጎው ግጭት ላይ የመከረው ስብሰባ
የአፍሪቃ ህብረት ፣ የታላላቅ ሃይቆች ሃገራት ፣ የአውሮፓ ህብረትና የተባበሩት መንግሥታት ልዑካን የተገኙበት ይኽው ስብሰባ የመግባቢያ ሰነድ በመቅረፅ ዛሬ ያበቃል ተብሎ ይጠበቃል ።