የኢትዮጵያውያን ግጭት በሳውዲ DW Amharic December 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዋና ከተማዋ በሪያድ ና በሌሎችም ከተሞች በሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል የሚነሳው ግጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎች አስታወቁ ። ነዋሪዎች ለዶቼቬለ እንደተናገሩት በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሳውዲ የሚገቡ ኢትዮጵያውያን በብሔር ተከፋፍለው እንዲሁም በቂም በቀል በሚፈጥሩት ግጭት ለሞት ለከፋ የአካል ጉዳት እየተዳረጉ ነው ።