መንግሥት የግብርና ኢኮኖሚ ዞን ለማቋቋም አቅዷል

በውድነህ ዘነበ

መንግሥት የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ የያዘውን ዕቅድ ለማሳካት፣ የግብርና ኢኮኖሚ ዞን ለማቋቋም እየተዘጋጀ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡