ያለውጤት ያበቃው የሱዳኖች ድርድር DW Amharic December 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሁለቱ ወገኖች ድርድር በተለይ ባለፈው መስከረም የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አል በሽርና የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር አዲስ አበባ ውስጥ የተፈራረሙት ስምምነት ተግባራዊ በሚሆንበት መንገድ ላይ ነበር ያተኮረው ። ይሁንና ተደራዳሪዎቹ ሳይግባቡ በያዙት የማይታረቅ አቋም መለያየታቸው ተዘግቧል ።