የሶሪያ ምስቅልቅልና የወደፊት ዕጣዋ DW Amharic December 24, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship «ፀረ-አዉሮፕላን ሚሳዬል ቢኖረን ኖሮ» አሉ ጄኔራሉ-አሶስየትድ ፕረስ ለተሰኘዉ ዜና ወኪል ዘጋቢ ባለፈዉ ሳምንት።«ይሕን ሥርዓት ባንድ ወር ዉስጥ እናስወግደዋለን።» ፀረ-አዉሮፕላን መሳሪያዉ ካልተገኘ ደግሞ ፥ ቀጠሉ የሐምሳ አምስት አመቱ ጄኔራል «ሰወስት ወር»