አዲስ አበባን የሚታዘቡ የሥነ ሕንፃ ባለሙያው ዓይኖች
በብርሃኑ ፈቃደ
በአዲስ አበባ ብቅ ብቅ እያሉ ስላሉ ሕንፃዎች ከውስጥና ከውጭ ቅሬታዎች ቢነሱም፣ የሚመለከተው አካል ጆሮ ያለው አይመስልም፡፡ ሕንፃዎቹ መስተዋትና አልሙኒየም እየቀጣጠሉ ቢገጠገጡም፣ ትችቱም አብሮ እየጎላ መጥቷል፡፡