የመንግሥት ሌቦች ካልተወገዱ ‹‹የሌቦች መንግሥት›› ያቋቁማሉ!
በአገራችን የሙስና አደጋ በእጅጉ አሳሳቢ እየሆነ መጥቷል፡፡ ሥርም እየሰደደ ነው፡፡ እየተስፋፋም ነው፡፡ ቀስ በቀስም ወደ ብሔራዊ ባህልነት እየተቀየረ ያለ ይመስላል፡፡