፮ኛውን ፓትርያርክ የሚያስመርጥ ኰሚቴ በመሰየሙ ዜና ላይ ብፁዓን አባቶች እየተናገሩ ነው VOA Amharic December 22, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ የሚገኘው ቅዱስ ሲኖዶስ ረቡዕ ታኅሣሥ 10 ቀን 2005 ዓም ፮ኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትርያርክ የሚያስመርጥ ኰሚቴ መሰየሙን ከአዲስ አበባ ቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ያገኘነው መረጃ አመልክቷል።