በተሽከርካሪ ላይ በተከፈተ ተኩስ ሁለት ሰዎች ቆሰሉ

በውድነህ ዘነበ

ከትናንት በስቲያ ረፋድ ላይ በኦሮሚያ ክልል ከምዕራብ ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ ወደ ጋምቤላ ከተማ በመጓዝ ላይ በነበረ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ ላይ በተከፈተ ተኩስ ሁለት ሰዎች ቆሰሉ፡፡