የአርባ ምንጭ ጨርቃ ጨርቅ ሠራተኞችና አስተዳደር
የፋብሪካዉ ሠራተኞችና ማሕበራቸዉ እንደሚሉት የደሞዝ ጭማሪዉ እንዲደረግ ከጠየቁ ሠራተኞች አምስቱ ሲባረሩ ሌሎች አምስት ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል።የፋብሪካዉ አስተዳደር ግን ከመዋቅር ለዉጥ በሕዋላ እንጂ በቀጥታ ደሞዝ ለመጨመር የተጋባ ቃል የለም።