የአፍሪቃ ቀንድ ሐገራት ዜጎች ስደት DW Amharic December 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እየተገባደደ ባለው የፈንጆች ዓመት ብቻ 100,000 ኢትዮጵያውያን ወደ የመን ተሰደዋል። ወደ ፊትም ኢትዮጵያ ዜጎቿን በስደት ምክንያት ማጣቷ እንደሚቀጥል ተነግሯል። የዚህ ስደት ምክንያት ግን በሶማሊያ እንደታየው ያለመረጋጋት እጦት ሳይሆን በሀገሪቷ በታየው የገቢ መጨመር ምክንያት ነው ይላሉ ሚስተር ፒተር ኪላንሶ፥