የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ለግሉ ዘርፍ ክፍት እንዲደረግ ተጠየቀ

በብርሃኑ ፈቃደ

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አባላት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የገባውን መልቲ ሞዳልን ጨምሮ የትራንስፖርት ዘርፉን ለግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ መንግሥት ክፍት እንዲያደርግ ጠየቁ፡፡