ፓርላማው መደበኛ ስብሰባዎቹን እያካሄደ አይደለም
– ከ18 መደበኛ ስብሰባዎች ስድስቱን ብቻ ተሰብስቧል
በዮሐንስ አንበርብርበመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት የሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑን የጀመረው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) በሳምንት ሁለት ጊዜ ማክሰኞና ሐሙስ ማካሄድ የሚገባውን መደበኛ ስብሰባዎች በአብዛኛው አላካሄደም፡፡