ያለ ጡረታ የተሰናበቱ መምህራንና ሠራተኞች ከነቤተሰቦቻችን ለልመና ልንዳረግ ነው አሉ

–    በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ከ40 ዓመታት በላይ ማገልገላቸውን ይናገራሉ

“ሕግ ወደ ኋላ ሄዶ አይሠራም በአዋጁ ደግሞ ሊስተናገዱ አይችሉም” የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ

በታምሩ ጽጌ