ምረጥ! ድህነት ወይስ ዕድገት?
ደሃ እንድንሆን የፈረደብን የለም፡፡ ሀብታም እንዳንሆን የተጣለብን ክልከላና እገዳ የለም፡፡ ደሃ ወይም የበለፀገ ሕዝብ ለመሆን ምርጫው የራሳችን ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምርጫ፡፡ ግልጽና የማያሻማ ምርጫ – ድህነት ወይስ ዕድገት?